#

ወ/ሮ ፍሬህይወት ሀይሉ
የልደታ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ጽ/ቤት ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል መሪ

1 May 2025

የከተማችንን ብሎም የክ/ከተማችን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፍላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ እንዲሁም ቀጣይነት ባለው መልኩ ራሱን እያሻሻለ እና እያሰደገ የሚሄድ በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ፣ ነፃ ገለልተኛ የሆነ ፐብሊክ ሰርቪስ መፍጠር ዋነኛው ጉዳይ ሊሆን ይገባል፡፡

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል ስር የሚገኙ ጽ/ቤቶች

  1. የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
  2. የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት
  3. የቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት
  4. የግንባታ ፈተቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት
  5. የህብረተሰብ ተተሳትፎና በጎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
  6. ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
  7. የቴክኒክና ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጅ ፅ/ቤት