dp

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት

የGPS ፣ የሰው ሀይል መረጃና ስለወረዳዉ

የወረዳ 10 አስተዳደር GPS

9°00'33.6"N 38°44'16.1"E

9.00933226, 38.73781208

የሰው ሀይል መረጃ

ወ = 158

ሴ = 244

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ቤ/ክርስቲያን ጀርባ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 480 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 12,683 ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከፌደራል ፓሊስ ዋ/መ/ቤት ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 1 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 9 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 4 ጋር ይዋሰናል፡፡

የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ስልክ

+251115575944 - የጽ/ቤት ስልክ

+251920508427 - አስተባባሪ


Lideta : - The Smartest Subcity