የከተማችንን ብሎም የክ/ከተማችን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፍላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ እንዲሁም ቀጣይነት ባለው መልኩ ራሱን እያሻሻለ እና እያሰደገ የሚሄድ በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ፣ ነፃ ገለልተኛ የሆነ ፐብሊክ ሰርቪስ መፍጠር ዋነኛው ጉዳይ ሊሆን ይገባል፡፡