በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
የGPS ፣ የሰው ሀይል መረጃና ስለወረዳዉ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ጦር ሀይሎች ወደ አስራ ስምንት መሄጃ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 500 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 17,500 ገደማ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በምዕራብ ከኮልፌ ወረዳ 09 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ወረዳ 03 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ስልክ
+251113201542 - የጽ/ቤት ስልክ +251911487852 - አስተባባሪ ( ትዕግስት ዱላ )