በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 8 ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
የGPS ፣ የሰው ሀይል መረጃና ስለወረዳዉ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ብሩክ ሆስፒታል አካባቢ ዉሃ ልማት አጠገብ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1680 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 16,520 ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 6 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 4 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከንፋ ስልክ ላፍቶ ወረዳ 02 ጋር ይዋሰናል፡፡
የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ስልክ
+251940129416 - የመስሪያ ቦታ ቡድን መሪ +251935006553 - አስተባባሪ