የጽ/ቤቱ ራዕይ
በ2022 ዓ.ም ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና በስነ-ምግባሩ የተመሰገነ ነፃና ገለልተኛ ፐብሊክ ሰርቪስ ተፈጥሮ ማየትት ፡፡
በ2022 ዓ.ም ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና በስነ-ምግባሩ የተመሰገነ ነፃና ገለልተኛ ፐብሊክ ሰርቪስ ተፈጥሮ ማየትት ፡፡
አገልግሎትን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት ብቃትን መሰረት ያደረገ የሰዉ ሀብት ልማት፤ ስምሪትና አስተዳደር አገልግሎቶችን በመስጠት እንዲሁም ስትራቴጂክ ተኮር ተቋማትን በመገንባት የክትትል ፣ ቁጥጥር አገልግሎቶችን በመስጠት የአገልግሎት ዉጤታማነትን በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ ነዉ።
የሰዉ ኃይላችን ሀብታችን ፣
አገልጋይነት ፣
ብቃትና ሜሪት፣
ነፃና ገለልተኛ
ፈጠራና ልህቀት፣
ቅልጥፍናና ዉጤታማነት ፣
ብዙሃነትና አካታችነት።