dp

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 4 ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት

የGPS ፣ የሰው ሀይል መረጃና ስለወረዳዉ

የወረዳ 4 አስተዳደር GPS

8°59'10.6"N 38°44'27.1"E

8.9862789, 38.74087047

የሰው ሀይል መረጃ

ወ = 143

ሴ = 196

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ሳርቤት ሳር ቤት ከኦሮሚያ ቢሮ ጀርባ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 2000 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 14 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከቅርቆስ ወረዳ 5 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 8 ፣ በሰሜን ከሳርቤት አደባባይ ፣ እንዲሁም በደቡብ ከንፋስ ስልክ ወረዳ 5 ጋር ይዋሰናል፡፡

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ስልክ

+25111XXXXXXXX - የጽ/ቤት ስልክ

+251936211146 - አስተባባሪ ( )


Lideta : - The Smartest Subcity