dp

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 7 ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት

የGPS ፣ የሰው ሀይል መረጃና ስለወረዳዉ

የወረዳ 7 አስተዳደር GPS

9°01'27.9"N 38°44'52.3"E

9.02440146, 38.74786835

የሰው ሀይል መረጃ

ወ = 198

ሴ = 217

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ተክላሃይማኖት ጎላ ፓርክ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1206 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 17 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፣ በሰሜን ከአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ጋር ይዋሰናል፡፡

የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ስልክ

+25912453735 - የቡድን መሪ ስልክ

+2519XXXXXXXXX - አስተባባሪ ( --- )


Lideta : - The Smartest Subcity