dp

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት

የGPS ፣ የሰው ሀይል መረጃና ስለወረዳዉ

የወረዳ 5 አስተዳደር GPS

9°01'31.6"N 38°44'28.2"E

9.02543821, 38.74117322

የሰው ሀይል መረጃ

ወ = 144

ሴ = 206

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ተክለ ሀይማኖት በርበሬ በረንዳ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 450 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 53 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 9 ጋር ይዋሰናል፡፡

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ስልክ

+251112758851 - የጽ/ቤት ስልክ

+251910787672 - አስተባባሪ


Lideta : - The Smartest Subcity